top of page

Amharic

የእኔ ድምጽ ቦታ አለው - በጋራ መስራት እንችላለን

ዳራ

የማሪኮፓ ካውንቲ የድርጅት አጋሮች ቡድን በአእምሮ ጤና ዙሪያ ያለውን አሉታዊ መገለል የመዋጋት አላማአለው። ከአእምሮ ሕመም ጋር መኖርን፣ የአእምሮ ጤና እንክብካቤ የሚፈልጉ ሰዎችን እና ሱስን የሚጋፈጡ ሰዎችመገለልን መዋጋት እንፈልጋለን።

ተግባር

ማዕከላዊ የማህበረሰብ አማካሪ ቦርድ የአእምሮ ጤና መገለልን ለመዋጋት የእኛን ግራፊክ ምስሎች(ዲጂታል ወይም በህትመት) እንዲያካፍሉ ይጠይቃል። የእኛን ግራፊክ ወይም ግራፊክስ በራሪ ወረቀቶችዎ ላይ፣የስልጠና ስላይድ ዴኮች ላይ፣ ግኙኝነትዎች ላይ፣ በማህበራዊ ሚዲያ እና በድህር ገጽዎ ላይ ማከል ይችላሉ። እንዲሁምአጋሮቻችን ጠንካራ ከሆኑ እና ከአእምሮ ጤና ጋር የተያያዙ መሰናክሎችን ካሸነፉ የማህበረሰቡ አባላት ታሪኮች ጋርግራፊክሱን እንዲያካፍሉ ተስፋ እናደርጋለን።

bottom of page